AMHARIC.VOANEWS.COM
የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ኦፌኮ በቀበሌ አደረጃጀት ጉዳይ የተለያየ አቋም ይዘዋል
የቀበሌ አስተዳደር መዋቅሮችን መልሶ ማዋቀሩን ያስታወቀው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ የመዋቅሩ አላማም የአገልግሎት አሰጣጡን ማሻሻል መሆኑን አመልክቷል። የክልሉ የሕበረተሰብ አገልግሎት እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ኮከበ ዲዳ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ አዲሱ አወቃቀር ለቀበሌዎች ከቀድሞው የተሻለ ኃላፊነት እንደሚሰጥ ገልጸዋል። በክልሉ የሚገኙ ከሰባት ሽህ በላይ ቀበሌዎች በአዲስ መልክ መዋቀራቸው፣ በአብዛኛው በወረዳዎች ይሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን...
0 Comments 0 Shares