AMHARIC.VOANEWS.COM
የተራዘመው የጠፈር ጉዞ
ለአንድ ሳምንት ቆይታ ወደ ሕዋ የተጓዙት ባለሙያዎች፣ ለምን ለወራት ሳይመለሱ ቀሩ? የዘጠኝ ቀናት ያህል ቆይታ ለማድረግ ‘ቦይንግ ስታርላይነር’ በተሰኘችው መንኮራኩር ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ/ም ወደ ሕዋው የመጠቁት የጠፈር ሳይንስ ባለሙያው ቤሪ ዊልሞር እና ሴቷ የጠፈር ባለሙያ ሱኒ ዊሊያምስ፣ መንኮራኩሯ እክል ስለገጠማት ቢያንስ ለስምንት ወራት ለመቆየት እንደሚገደዱ ታውቋል። ባለሙያዎቹ በዓለም ዓቀፉ የሕዋ ጣቢያ ካሉና ምድርን ከለቀቁ ከረምረም ያሉ...
0 Comments 0 Shares