AMHARIC.VOANEWS.COM
ትራምፕ በሰማዕታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን አስከተለ
የቀድሞው ፕሬዝደንትና የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትረምፕ፣ አርሊንግተን በሚገኘው የሰማኅታት መቃብር ላይ ፎቶ መነሳታቸው ነቀፌታን ያስከተለ ሲሆን፣ አንዳንድ የሰማኅታቱ ቤተሰቦች ግን ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው። የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ካመላ ሄሪስም ድርጊቱን “ፖለቲካዊ ትኩረት ለማግኘት” የተደረገ ነው ሲሉ አውግዘዋል።
0 Comments 0 Shares