AMHARIC.VOANEWS.COM
የእስራኤል ጦር በሶስተኛው ቀን የዌስት ባንክ ወረራው ጂኒንን አጠቃ
የእስራኤል ጦር በፍልስጤም ግዛት ዌስት ባንክ ሶስተኛውን ቀን ባስቆጠረው ጥቃት ጄኒን ከተማ ላይ የአየር ድብደባ ፈፅሟል ሲሉ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ የእስራኤል ጦር ካላፈው ማክሰኞ ጀምሮ 19 ሰዎች የተገደሉባቸው ጥቃቶች “የሽብረተኞች ምሽግ” ላይ ያነጣጠሩ” እና በሰሜናዊ ዌስት ባንክ የተካሄዱ ጥቃቶችን ለመከላከል ያለሙ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ እንዲህ ያሉት ጥቃቶች ወራትን ባስቆጠረው የእስራኤልና ሀማስ ግጭት የተለመዱ ቢሆንም በዌስት ባንክ ብዙ ጊዜ የሚታዩ...
0 Comments 0 Shares