AMHARIC.VOANEWS.COM
የቀድሞ የሩሲያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ታሰሩ
የቀድሞው የመከላከያ ምክትል ሚኒስትር ፓቬልፖፖቭ በማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው ትላንት ሐሙስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሩሲያ መንግስት ዜና ማሰራጫ ዘግቧል። ፖፖቭ በተጠረጠሩበት ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው እና ከተፈረደባቸው እስከ 10 አመት እስራት ይጠብቃቸዋል። በፖፖቭ ላይ የተመሰረተው ክስ፣ሞስኮ በሚገኘው የፓትሪዮትፓርክ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ እንቅስቃሴዎች ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በወጣት ሩሲያውያን መካከል የሀገር ፍቅር ስሜትን ለመፍጠር የተቋቋመው...
0 Comments 0 Shares