AMHARIC.VOANEWS.COM
የዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች
ዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ፣ ለሰብአዊ ርዳታ እጅግ ደሃ ወደ ሆነቸው ሀገር እንዳይገባ እንቅፋት ሆነዋል ባለቻቸው ቁጥራቸው በውል ባልታወቀ ደቡብ ሱዳናውያን ላይ የቪዛ ማዕቀብ መጣሏን ዛሬ ዓርብ አስታወቀች፡፡ የዩናትይድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ “እኤአ በ2011 ነጻነቷን ከሱዳን የተቀዳጀችው ደቡብ ሱዳን ለአምስት ዓመት የዘለቀው የርስ በርስ ጦርነት እኤኤ በ2018 በተካሄደው የሰላም ስምምነት ካበቃ በኋላ የደቡብ ሱዳን...
0 Comments 0 Shares