የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው
ዳዊት ታዬ
Thu, 06/21/2018 - 12:22
የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው ዳዊት ታዬ Thu, 06/21/2018 - 12:22
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ መሆኑን ኮንፌዴሬሽኑ ሐሙስ ሰኔ 14 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ ገልጿል፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ሁሴን ጨምረው እንደገለጹት፣ ለሳዑዲ መንግሥት የሚያስገቡትን የይፈቱልን ጥያቄ የያዘ ደብዳቤ በቅርቡ ለሳዑዲ መንግሥት ይላካል፡፡
0 Comments 0 Shares