AMHARIC.VOANEWS.COM
ዩክሬን የሩሲያን የኩርስክ ግዛት መጠነ ሠፊ ሥፍራ ተቆጣጠርኩ አለች
የዩክሬን ጦር አዛዥ በዛሬው ዕለት በሰጡት አስተያየት የኪየቭ ኃይሎች ባለፉት ሶስት ሳምንታት ባካሄዱት ወታደራዊ ዘመቻ 1,300 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን የሩሲያ ኩርስክ ግዛት መቆጣጠራቸውን እና በሩስያ ኅያሎች ተይዘው የሚገኙ ዩክሬይናውያንን ለማስለቀቂያ ያሰቧቸውን 594 ሩስያውያን መማረካቸውን ተናግረዋል። ጄኔራል ኦሌክሳንደር ሲርስኪ ሲናገሩ፤ በዩክሬን ጦር ግስጋሴ የተነሳ “የጥቃት እርምጃ እየፈጸመ ባለው ኃይላችን ዙሪያ የመከላከያ ቀለበት ለማበጀት እና...
0 Comments 0 Shares