AMHARIC.VOANEWS.COM
በሰሜን ሸዋ የሰላም ጥሪ ያቀረቡ ሰልፈኞች የክልሉን መንግሥት በጣልቃ ገብነት ወቀሱ
በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች መካከል የቀጠለው ግጭት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰልፎችን ያካሔዱ፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ “የአካባቢው ባለሥልጣናት ጣልቃ እየገቡ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ዓላማቸው አንዱን ቡድን ደግፎ ሌላውን ማውገዝ እንዳልኾነ የገለጹት እነዚኽ አስተያየት ሰጭዎች፣ የወረዳ እና የዞን ባለሥልጣናት ግን፣ “ሰልፉ በመንግሥት የተዘጋጀ ለማስመሰል እየሞከሩ ነው፤” በማለት ወቅሰዋል።...
0 Comments 0 Shares