AMHARIC.VOANEWS.COM
በቴላቪቭ ጎዳና ላይ በተፈጠረ ፀብ ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን የእስራኤል ፖሊስ አስታወቀ
በኤርትራ ያለውን መንግስት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ኤርትራውያን መካከል የእስራኤል የንግድ ማዕከል በሆነችው ቴል አቪቭ ጎዳና ላይ ቅዳሜ እለት በተፈጠረ ጸብ ሁለት ኤርትራውያን መሞታቸውን የእስራኤል ፖሊስ አስታወቀ። ኤርትራዊያኑ ቴል አቪቭ ውስጥ በሚገኘው 'ሀግና' ጎዳና ላይ ድንጋይ በመወራወር ባካሄዱት ግጭት ስምንት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸውም ፖሊስ ባወጣው መግለጫ ጨምሮ ገልጿል። መግለጫው አክሎ፣ የሕክምና አካላትን እንደምንጭ በመጥቀስ "በግጭቱ ሁለት...
0 Comments 0 Shares