AMHARIC.VOANEWS.COM
ቤጂንግ ላይ የቻይና እና የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ባለ ሥልጣናት ይነጋገራሉ
የዩናይትድ ስቴትሱ ብሔራዊ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ከቻይናው ከፍተኛ ዲፕሎማት ዋንግ ዪ ጋር ዛሬ ቤጂንግ ላይ ተገናኝተው የሚያደርጉት ውይይት ‘ውጤታማ ይሆናል’ የሚል ተስፋ ማሳደራቸውን ተናገሩ። ዛሬ ከቀትር በኋላ ቤጂንግ የገቡት ሱሊቫን ከውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዋንግ ጋር "ውጤታማ” ያሉትን ውይይት ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ጨምረው ገልጠዋል። "በምንስማማባቸውም ሆነ በሌሎችመጠነ ሠፊ ጉዳዮች ዙሪያ ልዩነቶቻችንን ተጨባጭ በሆነ መንገድ መመልከት...
0 Comments 0 Shares