እስያ አሜሪካውያን ድምጽ ሰጪዎች በባህላቸውም፣ በፖለቲካ አመለካከታቸውም የተለያዩ ናቸው
‘
ፒው የምርምር ማዕከል’ የተሰኘው ተቋም እንደሚለው፣ ከእ.አ.አ 2020 ዓ/ም ወዲህ እስያ አሜሪካውያን በአሜሪካ ቁራቸው እጅግ በፍጥነት እያደገ የመጣ ድምፅ ሰጪዎችን የያዘ ማኅበረሰብ ሆኗል። በ2022 ዓ/ም የካልፎርኒያ ግዛት በአሜሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የእስያ ማኅበረሰብ ዓባላት ሲይዝ፣ ኒው ዮርክና ቴክሳስ ደግሞ ይከተላሉ።
የቪኦኤዋ ኤሊዛቤት ሊ ከሂውስተን ቴክሳስ በላከችው ዘገባ የእስያ አሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ሊኖራቸው የሚችለውን አቅምና...