AMHARIC.VOANEWS.COM
የአቪዬሸን አሰራርን በመጣስ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን ከአዲስ አበባ መቀሌ ጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በመፍጠር የተጠረጠሩ ስድስት ተከሳሾች፣ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ፣ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ቀርበዋል። ከተጠርጣሪዎቹ ጠበቆች አንዷ ጀሚላ መስፍን ለአሜሪካ ድምጽ እንደገለፁት፣ፍርድ ቤቱ የቀረበለትን የዋስትና ጥያቄ ባለመቀበል፣ የፌደራል ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። የፌዴሬል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ...
0 Comments 0 Shares