AMHARIC.VOANEWS.COM
በእስራኤል ጥቃት ከ30 በላይ ፍልስጤማውያን ተገደሉ
በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ እስራኤል ዛሬ ቅዳሜ በፈጸመችው በርካታ የአየር ድብደባ ቢያንስ ከ30 በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ ፍልስጤማውያኑ የተገደሉት ግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ የተያዘው የተኩስ አቁም ንግግር ዝግጅት እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው፡፡ ካን ዮኒስ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ላይ በደረሰ የአየር ድብደባ ከሞቱት መካከል ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 11 የአንድ ቤተሰብ አባላት፣ ይገኙበታል። ናስር ሆስፒታል በካን...
0 Comments 0 Shares