AMHARIC.VOANEWS.COM
ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆነው መመረጣቸውን በይፋ ተቀበሉ
የሜንሶታው አገረ ገዥ ቲም ዋልዝ ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ በፓርቲያቸው መመረጣቸውን ትላንት ለሶስተኛ ምሽት በተከናወነው የዲሞክራቲክ ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በይፋ ተቀብለዋል። የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ከቺካጎ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ፡፡
0 Comments 0 Shares