Search Results
ሁሉንም ዕይ
አባል ይሁኑ
Sign In
አዲስ ምዝገባ
ፍለጋ
News Feed
Mine
My Blogs
My Products
My Funding
My Offers
EXPLORE
Pages
Groups
Events
Blogs
Market
Funding
Offers
Movies
VOA - Amharic
shared a link
2024-08-24 08:34:01
-
AMHARIC.VOANEWS.COM
ሶማሊያ ‘ሉዓላዊነቴን ይጥሳል’ በሚል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ክልሏ እንዲበር እንደማትፈቅድ አስጠነቀቀች
የሶማሊያ መንግስት “የሉዓላዊነት ጥሰት” ስጋት ነው ያለውን ከበረራ መዳረሻ ጋር የተዛመደ ጉዳይ እስካልተፈታ ድረስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሶማሊያ የሚያደርገውን በረራ ሊያስቆም እንደሚችል አስጠንቅቋል። የሶማሊያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሰጠው መግለጫ ከዚህ ቀደም ብሎ፣ እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከነሐሴ 14 አንስቶ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የደብዳቤ ልውውጥ ማድረጉን አመልክቷል፡፡
0 Comments
0 Shares