AMHARIC.VOANEWS.COM
የሱዳን ተፋላሚዎች የሰብአዊ ርዳታ መተላለፊያዎችን ለመፍቀድ ተስማሙ
የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች በግጭት የተጎዱትን ለመርዳት በሁለት ቁልፍ መንገዶች ደህንነቱ የተጠበቀ የሰብአዊ አገልግሎት መተላለፊያ እንዲኖር መስማማታቸውን በስዊዘርላንድ ድርድር የተሳተፉ ሀገራት ዛሬ አርብ አስታወቁ። በሱዳን ያለውን ስቃይ ለማርገብ እና ዘላቂ የሆነ የተኩስ አቁም እንዲኖር ለማድረግ እኤአ ከነሀሴ 14 ጀምሮ በዩናይትድ ስቴትስ የተመሩ ውይይቶች በስዊዘርላንድ ተካሂደዋል። የፈጥኖ ደራሹ ጦር በውይይቱ ቢሳተፍም በአካል ያልተኙት የሱዳን ጦር ሃይሎች...
0 Comments 0 Shares