በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።

WWW.BBC.COM
አንጎልን ከጥቅም ውጪ ከሚያደርገው ገዳይ የአሜባ በሽታ የተረፈው ታዳጊ - BBC News አማርኛ
በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
0 Comments 0 Shares