በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።

0 Comments
0 Shares