ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የተወሰዱት ሁለት የኮሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች፤ መንግስት “ሸኔ” እያለ በሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ታግተው ለአልሸባብ ተላልፈው መሰጠታቸውን” የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ።
ታጣቂ ቡድኑ፤ በሶማሊያ ከሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ጋር “ቀጥታ ግንኙነት አለው” ሲልም ከስሷል።
ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የተወሰዱት ሁለት የኮሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች፤ መንግስት “ሸኔ” እያለ በሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ታግተው ለአልሸባብ ተላልፈው መሰጠታቸውን” የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። ታጣቂ ቡድኑ፤ በሶማሊያ ከሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ጋር “ቀጥታ ግንኙነት አለው” ሲልም ከስሷል።
WWW.BBC.COM
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ሁለት ኮሪያውያንን “አግቶ ለአልሸባብ ሰጥቷል” ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሰ - BBC News አማርኛ
ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የተወሰዱት ሁለት የኮሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች፤ መንግስት “ሸኔ” እያለ በሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ታግተው ለአልሸባብ ተላልፈው መሰጠታቸውን” የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። ታጣቂ ቡድኑ፤ በሶማሊያ ከሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ጋር “ቀጥታ ግንኙነት አለው” ሲልም ከስሷል።
0 Comments 0 Shares