AMHARIC.VOANEWS.COM
ኦባማ አሜሪካውያን ሳይዘናጉ ድምጽ እንዲሰጡ አሳሰቡ
የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቶች ለምርጫ ‘ፍልሚያው’ እንዲዘጋጁ አሳሰቡ፡፡ የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ትላንት ማክሰኞ ምሽት በዲሞክራቲክ ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ “ችቦው ወደ ካመላ ሄሪስ ቢተላለፍም” የዲሞክራቶች ሥራ ገና እንዳለተጠናቀቀ አስገንዝበዋል። ቺካጎ ላይ እየተደረገ ባለው ጉባኤ በሁለተኛው ምሽት ዋና ተናጋሪ የነበሩት ኦባማ፣ በጥቅምት ወር መጨረሻ በሚደረገው ምርጫ አሜሪካኖች ድምጽ መስጠት እንዳለባቸውና...
0 Comments 0 Shares