ኤምፖክስ ምን አይነት በሽታ ነው? እንዴትስ በቁጥጥር ስር ማዋል ይቻላል?
ስዊድን በመካከለኛው እና በምስራቅ አፍሪካ ዙሪያ እየተሰራጨ ያለውን፣ በቀድሞ አጠራሩ የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ተላላፊ በሽታ በሀገሯ ማግኘቷን ሐሙስ እለት አስታውቃለች። ይህ የኤምፖክስ አደገኛ የተባለው ዝርያ ከአፍሪካ ውጭ ሲታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን፣ ስዊድን በሽታው መገኘቱን ያስታወቀችው የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኤምፖክስ ወረርሽኝ ወደ ሌሎች 12 ሀገራት መዛመቱን ተከትሎ ጉዳዩ አስቸኳይ የማኅበረሰብ ጤና ስጋት መሆኑን...