AMHARIC.VOANEWS.COM
የብሪታኒያ እስር ቤቶች በሁከት ተሳታፊዎች ተጠለቅልቀዋል
ብሪታንያ በዚህ ወር በነበረው ከፍተኛ ሁከት በወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ የተያዙ በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ሌላ ማቆያ ስፍራ እስክታዘጋጅ ድረስ በተጨናነቁት ፖሊስ ጣቢያዎች እንደምታቆያቸው አስታወቀች፡፡ የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር መንግሥት፣ ዛሬ ሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ እስካሁን ከ1,100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቋል። በቅርቡ ስደተኞች እና ሙስሊሞች ላይ ባነጣጠረው የዘረኝነት ጥቃት የተነሳውን...
0 Comments 0 Shares