AMHARIC.VOANEWS.COM
የኬንያ መንግሥት አንዳንድ የግብር እርምጃዎችን ወደነበሩበት ሊመልስ ነው
የኬንያ መንግስት በቅርቡ በተቀሰቀሰው ተቃውሞና ሁከት ሳቢያ አስቀርቷቸው ከነበሩት የግብር (ታክስ) ህጎች ውስጥ አንዳንዶቹን መልሶ ተግባራዊ በማድረግ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ጆን ምባዲ ትላንት እሁድ ሲቲዝን ቲቪ ለተባለ አንድ የግል ቴሌቭዥን ጣቢያ እንደተናገሩት መንግስት ወደ 150 ቢሊዮን ሽልንግ (1.2 ቢሊዮን ዶላር) ለመሰብሰብ እንዲችል ወደ 49 የሚጠጉ የታክስ እርምጃዎችን ተግባራዊ...
0 Comments 0 Shares