AMHARIC.VOANEWS.COM
ከዐዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ወደጎጃም እና ጎንደር የትራንስፖርት ስምሪት መቋረጡ ተገለጸ
ከዐዲስ አበባ ወደ ደሴ እንዲሁም ከዐዲስ አበባ ወደ ጎጃም እና ጎንደር መሥመሮች የሚደረገው የየብስ ትራንስፖርት ስምሪት፣ ካለፈው ሳምንት አጋማሽ አንሥቶ መቋረጡን፣ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ብርሃኔ ዘሩ፣ ትላንት ሰኞ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ ለትራንስፖርት አገልግሎቱ መቋረጥ ምክንያቱ “ወቅታዊው የጸጥታ ችግር ነው፤” ብለዋል፡፡ ኃላፊው አክለው እንዳስረዱት ከዐዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ስምሪቱ...
0 Comments 0 Shares