በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀ-መንበር እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት በአቶ ጌታቸው ረዳ የተጠራ “ህወሓትን የማዳን” የተባለ ስብሰባ በመቀለ ውስጥ መደረገ ጀመረ። በዚህ “ህወሓትን የማዳን” ሰብሰባ ላይ ወደ በፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የማይሳተፉ እና ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው የተገለጹ 17 የሚጠጉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የቁጥጥር ኮሚሽን አባላት ተሳታፊ ናቸው።

WWW.BBC.COM
በአቶ ጌታቸው የሚመራው ቡድን “ህወሓትን ማዳን” ያለውን ስብሰባ ማድረግ ጀመረ - BBC News አማርኛ
በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀ-መንበር እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት በአቶ ጌታቸው ረዳ የተጠራ “ህወሓትን የማዳን” የተባለ ስብሰባ በመቀለ ውስጥ መደረገ ጀመረ። በዚህ “ህወሓትን የማዳን” ሰብሰባ ላይ ወደ በፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የማይሳተፉ እና ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው የተገለጹ 17 የሚጠጉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የቁጥጥር ኮሚሽን አባላት ተሳታፊ ናቸው።
0 Comments 0 Shares