AMHARIC.VOANEWS.COM
ሸምጋዮች የተኩስ አቁም ግፊት ሲያደርጉ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ አዲስ ጥቃት ሰነዘሩ
ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካታር እና ግብፅ እስራኤል እና ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ እየገፋፏቸው ባለበት ወቅት የእስራኤል ወታደሮች ዛሬ አርብ በደቡባዊ ጋዛ ካን ዮኒስ ከተማ አዲስ ጥቃት ሰንዝረዋል። የእስራኤል ኃይሎች የሚያካሂዱት ተደጋጋሚ ጥቃት ቢሰነዘርባቸውም አሁንም በአካባቢው እንደሚንቀሳቀሱ የሚናገሩትን የሃማስ ተዋጊዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መሆኑን ተናገረዋል። የእስራኤል ወታደሮች ባለፈው ሀምሌ ጥቃት ከሰነዘሩበትና ከባድ ውድመት ከደረሰበት...
0 Comments 0 Shares