AMHARIC.VOANEWS.COM
አቶ በቴ ዑርጌሳ ወንድም በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ ሂዩማን ራይትስ ዋች ጠየቀ
ባለፈው ሚያዝያ ወር ከተገደሉት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በቴ ዑርጌሳ ግድያ ጋራ በተያያዘ፣ ወንድማቸው ሚሎ ዑርጌሳን ጨምሮ በጸጥታ ኀይሎች የተያዙ ቢያንስ 11 ሰዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ፣ ሂዩማን ራይትስ ዋች ዛሬ ማክሰኞ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፣ ክስ ሳይመሠረትባቸው በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎች በሙሉ ያለአንዳች ቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲለቅቁ የጠየቀው ሂዩማን ራይትስ ዋች፣ የአቶ በቴን ግድያ በሚመለከት በሚያደርጉት...
0 Comments 0 Shares