AMHARIC.VOANEWS.COM
በእንግሊዝ ዘረኝነትን የሚቃወሙ ሰልፍ ወጡ
በእንግሊዝ ለበርካታ ቀናት ሲካሄድ የነበረውን የቀኝ አክራሪዎች ፀረ ስደተኛ ሰልፎችና ጥቃቶች በመቃወም በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ሰልፍ ወጥተዋል። ዘረኝነትን በመቃወም በበርካታ ከተሞች የወጡት ሰልፈኞች የቀኝ አክራሪዎቹ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መንገዶችን እና ሌሎችንም ቦታዎች ተቆጣጥረው ውለዋል። የቀኝ አክራሪዎቹ ስደተኞችን በመቃወም ባደረሱት ጥቃት ከሳምንት በፊት ሶስት ሕፃናት ተገድለዋል። ፀረ ፋሺስት ሰልፈኞቹ ከቀኝ አክራሪዎቹ የበለጠ ቁጥር የነበራቸው በመሆኑ፣...
0 Comments 0 Shares