AMHARIC.VOANEWS.COM
አዲሱ የባንግላዴሽ ጊዜያዊ መሪ ከፓሪስ ሃገራቸው ገቡ
በባንግላዴሽ በትላንትናው ዕለት አዲስ የተሾሙት መሪ ዛሬ ሐሙስ ከፓሪስ ሃገራቸው ገብተዋል። ጊዜያዊ መንግስቱን እንዲመሩ በሃገሪቱ ኤታማዦር ሹም ሥልጣን የተሰጣቸው የ84 ዓመቱ የኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊው ሙሃማድ ዩኑስ፣ ሃገራቸው ሲገቡ በኤታማዦር ሹሙ ጀኔራል ዌከር ዛማን አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዛሬ ምሽት ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል። “ዛሬ ለእኛ ታላቅ ቀን ነው። ባንግላዴሽ አዲስ የድል ቀን ፈተረች። ባንግላዴሽ ሁለተኛ የነፃነት ቀን አገኘች።” ሲሉ...
0 Comments 0 Shares