ሐማስ አዲስ የፖለቲካና ወታደራዊ መሪ ሾመ
ባለፈው መስከረም መጨረሻ ሐማስ በእስራኤል ላይ የከፈተውን ጥቃት አቀናብረዋል በሚል የሚከሰሱት በጋዛ ሠርጥ የሐማስ መሪ የነበሩት የህያ ሲንዋር የድርጅቱ የፖለቲካ ሃላፊ እና በጋዛ ወታደራዊ መሪ ሆነው ተመርጠዋል።
የህያ ሲንዋር በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት በድርድር ይፈታሉ የሚል እምነት እንደሌላቸው ተንታኞች በመግለፅ ላይ ቢሆኑም፣ የሐማስ ቃል አቀባይ ግን የህያ ሲንዋር ድርድሩን ይቀጥላሉ ብለዋል።
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር አንተኒ ብሊንከን አሁን በጋዛ...