AMHARIC.VOANEWS.COM
በፓስፖርት አሰጣጥ “አድልዎ ይፈጸማል” ሲል የመብት ተሟጋቹ የአገልግሎት ተቋሙን ከሰሰ
ሂዩማን ራይትስ ፈርስት የተባለ የመብት ተሟጋች ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎትን፣ የትግራይ ተወላጆችን የዜግነት፣ የእኩልነት እና በነጻነት የመዘዋወር ሕገ መንግሥታዊ መብቶችን በመጣስ ሲከስ፣ ተቋሙ በበኩሉ፣ “በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈጸም አድልዎ የለም፤” ሲል ክሱን አስተባብሏል፡፡ ፓስፖርት የሚጠይቁ የትግራይ ተወላጆች፣ “የተለየ እንግልት፣ ወከባ እና ማስፈራሪያ እንደሚፈጸምባቸው በምርመራ አረጋግጫለኹ፤” ያለው የመብት ተሟጋቹ ድርጅት፣...
0 Comments 0 Shares