AMHARIC.VOANEWS.COM
በወለጋ ዞኖች የጸጥታ ችግር የወባ መድኃኒትን ለማዳረስ ዕንቅፋት መፍጠሩ ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል፣ በምዕራብ ወለጋ እና በቄለም ወለጋ ዞኖች የቀጠለው የጸጥታ ችግር፣ የወባ በሽታ መድኃኒት ተደራሽነትን በእጅጉ እያስተጓጎለ እንደኾነ የገለጹ ነዋሪዎች እና የጤና ባለሞያዎች፣ “የሰው ሕይውት እያለፈ ነው፤” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የሁለቱ ዞኖች ነዋሪዎች እንደተናገሩት፣ በከተሞች የተከማቹ የወባ መድኃኒቶች እና ሌሎች አቅርቦቶች ቢኖሩም፣ ወደ ገጠር ቀበሌዎች በአግባቡ ለማዳረስና ለአርሶ አደሮች ፈጣን ሕክምና ለመስጠት የጸጥታው ችግር ፈተና...
0 Comments 0 Shares