AMHARIC.VOANEWS.COM
በመዳሰስ - መስማት እና ማየት የተሳናቸውን ያግባባል የተባለ ዐዲስ ቋንቋ ይፋ ኾነ
በመዳሰስ - መስማትም ኾነ ማየት የተሳናቸውን ሰዎች ሊያግባባ ይችላል፤ የተባለ ዐዲስ የመግባቢያ ቋንቋ፣ በሦስት ወጣት ኤርትራውያን የሥነ ልቡና ባለሞያዎች ተዘጋጅቶ፣ ባለፈው ሰኔ ወር መጨረሻ ይፋ ኾኗል፡፡ በኤርትራ የወጣቶች እና ተማሪዎች ማኅበር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ በተከናወነ ዐዲሱን የመዳሰስ ቋንቋ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ማብራሪያ የሰጡት ባለሞያዎቹ፣ በእጅ መዳፍ ላይ የተዘጋጁ ዘጠኝ ነጥቦችን ተጠቅሞ የፊደል ቅርጽ በመጻፍ መስማትም ኾነ ማየት...
0 Comments 0 Shares