AMHARIC.VOANEWS.COM
ባይደን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን የሚመለከቱ የለውጥ እቅዶችን ይፋ አደረጉ
ፕሬዝዳንት ባይደን የዩናይትድ ስቴትስን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስመልክቶ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቁ የነበሩ የለውጥ ሀሳቦችን አቀረቡ፡፡ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝዳንት የሀገሪቱ ምክር ቤት የዘጠኙ ዳኞችን የሥልጣን ጊዜ ገደብና የስነምግባር ድንጋጌ እንዲያዘጋጅ ጠይቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን አያይዘውም ሕግ አውጪዎች የፕሬዚዳንቱን ያለመከሰስ መብት የሚገድብ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ እንዲያፀድቁ ግፊት እያደረጉ መሆናቸው ተመልክቷል። ዋይት ሀውስ ባይደን በፍርድ ቤቱ...
0 Comments 0 Shares