የአማራ ብሔር ተፈናቃዮች ድጋፍ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ገለጹ
ዳዊት እንደሻው
Sun, 06/17/2018 - 15:27
የአማራ ብሔር ተፈናቃዮች ድጋፍ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ገለጹ ዳዊት እንደሻው Sun, 06/17/2018 - 15:27
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የአማራ ብሔር ተፈናቃዮች ድጋፍ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ገለጹ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ከኦሮሚያና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአማራ ብሔር ተወላጆች፣ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ ሕይወታቸውን እየገፉ እንደሚገኙ ተናገሩ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለፈው ዓመት ቢያንስ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች፣ በተለይም ከሶማሌና ከኦሮሚያ ክልሎች መፈናቀላቸውን ይፋ ባደረገ በወራት ልዩነት መፈናቀሉ እንደገና አገርሽቷል፡፡
0 Comments 0 Shares