የሞት ቅጣት ተወስኖባቸው የነበሩ 40 ግለሰቦችን ጨምሮ ለ332 ፍርደኞች ይቅርታ ተደረገ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 06/17/2018 - 15:28
የሞት ቅጣት ተወስኖባቸው የነበሩ 40 ግለሰቦችን ጨምሮ ለ332 ፍርደኞች ይቅርታ ተደረገ ታምሩ ጽጌ Sun, 06/17/2018 - 15:28
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የሞት ቅጣት ተወስኖባቸው የነበሩ 40 ግለሰቦችን ጨምሮ ለ332 ፍርደኞች ይቅርታ ተደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በነፍስ ግድያና በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች የሞት ቅጣት ውሳኔ ያረፈባቸውን 40 ግለሰቦች ጨምሮ፣ ለ332 ፍርደኞች ዓርብ ሰኔ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ይቅርታ ተደርጎላቸው ከእስር ተፈቱ፡፡ መንግሥት በፖለቲካና በሌሎች የተለያዩ ወንጀሎች ተከሰውና ቅጣት ተጥሎባቸው የነበሩትን ፍርደኞችና ክሳቸው በመታየት ላይ የነበሩ ተከሳሾችን፣ ከግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በይቅርታና ክስ በማቋረጥ እየፈታ መሆኑ ይታወሳል፡፡
0 Comments 0 Shares