ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ግብር የሚፈለግበት ኪንግናም ንብረቱ ታገደ
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 06/17/2018 - 15:33
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ግብር የሚፈለግበት ኪንግናም ንብረቱ ታገደ ቃለየሱስ በቀለ Sun, 06/17/2018 - 15:33
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ግብር የሚፈለግበት ኪንግናም ንብረቱ ታገደ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ ዘርፍ ለ20 ዓመታት ያህል ሲሳተፍ የቆየው ኪንግናም የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ፣ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መክፈል የነበረበትን ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ግብር ባለመክፈሉ፣ የኩባንያው የተለያዩ ንብረቶች ታገዱ፡፡ ኮሪያዊው ሥራ አስኪያጅም ከአገር እንዳይወጡ ታዘዘ፡፡
0 Comments 0 Shares