የብሔራዊ ባንክ ገዥና የፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ሊተኩ ነው
ዳዊት ታዬ
Sun, 06/17/2018 - 15:37
የብሔራዊ ባንክ ገዥና የፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ሊተኩ ነው ዳዊት ታዬ Sun, 06/17/2018 - 15:37
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የብሔራዊ ባንክ ገዥና የፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ሊተኩ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማትን ሪፎርም ለማድረግ እየተደረጉ ባሉ እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ኃላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ሊተኩ ነው፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለ ወልድ አጥናፉ ከኃላፊነታቸው እንደሚነሱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ አሁን ባለው መረጃ እሳቸውን ለመተካት የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽነር ይናገር ደሴ (ዶ/ር) በዕጩነት ቀርበዋል፡፡
0 Comments 0 Shares