ጠቅላይ ሚኒስትሩ መኪና እያሽከረከሩ እንግዳቸውን ከቦሌ ኤርፖርት ይዘው መውጣታቸው ተሰማ
ዮሐንስ አንበርብር
Fri, 06/15/2018 - 17:30
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መኪና እያሽከረከሩ እንግዳቸውን ከቦሌ ኤርፖርት ይዘው መውጣታቸው ተሰማ ዮሐንስ አንበርብር Fri, 06/15/2018 - 17:30
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መኪና እያሽከረከሩ እንግዳቸውን ከቦሌ ኤርፖርት ይዘው መውጣታቸው ተሰማ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አልጋወራሽን ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከተቀበሉ በኃላ ራሳቸው በሚያሽከረክሩት አውቶሞቢል እንግዳውን አሳፍረው ወደ ጉብኝት መዳረሻቸው ማቅናታቸው ታወቀ። ጠቅላይ ሚትሩ ይህንን ያልተለመደ ተግባር የፈጸሙት ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲሆን ለሥራ ጉብኝት ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ የደረሱትን የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አልጋወራሽ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን አቀባበል ካደረጉላቸው በኃላ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቢሮ ለሪፖርተር ገልጿል።
0 Comments 0 Shares