AMHARIC.VOANEWS.COM
እነዐማኑኤል ሀብታሙ ሲለቀቁ የእነዝናቡ አበራ ዋስትና በጠቅላይ ፍርድ ቤት ጸና
“ሁከት እና ብጥብጥ በማሥነሳት” ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው አርቲስት ዐማኑኤል ሀብታሙ እና በእርሱ መዝገብ ሥር ያሉ 17 ግለሰቦች በዋስ ተለቀዋል። ታሳሪዎቹ፣ በ50 ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር እንዲወጡ ከተፈቀደላቸው ከአምስት ቀናት በኋላ መለቀቃቸውን፣ ጠበቃቸው አያሌው ቢታኔ ተናግረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የኢሕአፓን ሊቀ መንበር ዝናቡ አበራን ጨምሮ፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ዐውድ ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በዋስ...
0 Comments 0 Shares