AMHARIC.VOANEWS.COM
ዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት በቀድሞው የሩስያ መከላከያ ሚንስትር ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ
ዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት - አይሲሲ በቀድሞው የሩስያ መከላከያ ሚንስትር ሰርጌይ ሾይጉ እና በሩስያው ወታደራዊ አዛዥ ጄኔራል ቫለሪ ገራሲሞቭ ላይ ዛሬ የእስር ማዘዣ አውጥቷል። አይሲሲ በመግለጫው ይፋ እንዳደረገው ሁለቱ ተጠርጣሪዎች እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር ከጥቅምት 2022 እስከ መጋቢት 2023 ባለው ጊዜ ውስጥ ‘የሩስያ ጦር ኃይሎች በዩክሬን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ መሠረተ ልማቶች ላይ ባደረሱት የሚሳኤል ጥቃት ተጠያቂ ስለመሆናቸው በቂ ማስረጃ...
0 Comments 0 Shares