AMHARIC.VOANEWS.COM
የጋዛ ጦርነቱ የረሃብ ቸነፈር ሥጋት
በጋዛ ሰርጥ ያለው እጅግ አደገኛ ሁኔታ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተደገፈው የምግብ ዋስትና ሪፖርት አስታወቀ። የእስራኤል እና የሐማስ ጦርነት እስከቀጠለ እና የሰብዓዊ ረድኤት አቅርቦት እስከተገደበ ድረስ በመላዋ ጋዛ የረሐብ ቸነፈር አደጋው አይቀሬ መሆኑን ሪፖርቱ አስገንዝቧል። በእንግሊዝኛ የምህጻር መጠሪያው አይፒሲ የተባለው የተቀናጀ የምግብ ዋስትና ምዕራፎች ትንተናው ሪፖርት ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ የጋዛ ነዋሪዎች የረሐብ...
0 Comments 0 Shares