የአሜሪካ ጦር በቀይ ባህር 3 የሁቲ ጀልባዎችን አወደመ
የዩናይትድ ስቴትስ ጦር በቀይ ባህር ሶስት የሁቲ ሰው አልባ ጀልባዎችን ማውደሙን ትላንት ቅዳሜ አስታወቀ፡፡
የአሜሪካ ጦር ሃይሎች በቀይ ባህር ላይ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በኢራን የሚደገፉ ሶስት የሁቲ ሰው አልባ ጀልባዎች ማውደማቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ ትላንት ቅዳሜ አስታውቋል።
በሌላም በኩል ዩናይትድ ስትቴስ ሁቲ በአውሮፕላን አጓጓዥ መርከብ ላይ አድርሻለሁ ያለው ጥቃት 'በፍፁም ውሸት' ነው ብላለች፡፡
ሁቲዎች ሶስት ፀረ-መርከቦች ባለስቲክ...