AMHARIC.VOANEWS.COM
በሞጣ ቀራንዮ ከተማ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅጽር ሰባት ሲቪሎች መገደላቸውን፣ የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋይ እና በቦታው ነበርን ያሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሟቾቹ፣ ከዕለቱ አንድ ቀን ቀድመው በሕይወት ለተለዩ መነኵሲት የመቃብር ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ ስድስት እድርተኞች እና አንድ የአብነት ተማሪ መኾናቸውን፣ ነዋሪዎቹ...
0 Comments 0 Shares