የኤርትራ መሠረታዊ መብቶች ስልታዊ በሆነ መንገድ ታፍነዋል - ተመድ
የኤርትራ መንግሥት የሕዝቡን መሠረታዊ መብቶች እና ነጻነቶች በኃይል እና በዛቻ በማፈን ሥልጣኑን ለማጠናከር እየተጠቀመበት ነው ሲሉ የሰብአዊ መብቶች ባለሞያ አስታወቁ።
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራ ልዩ የሰብአዊ መብቶች ሪፖርት አቅራቢ የሆኑት ሞሐመድ አብደልሰላም ባቢከር ሐሙስ ዕለት ለድርጅቱ ሰብአዊ መብቶች ምክርቤት ባደረጉት ንግግር "በኤርትራ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው። በዘፈቀደ እና በድብቅ የሚፈጸሙ እስር እና የግዳጅ መሰወርን ጨምሮ ከባድ የሰብአዊ...