AMHARIC.VOANEWS.COM
ተመድ እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው የአየር ድብደባ 'የጦርነት ህግን' ጥሶ ሊሆን ይችላል አለ
እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው የአየር ድብደባ "መሠረታዊ የጦርነት ሕግ መርሆዎችን በተጋጋሚ ጥሶ ሊሆን ይችላል" ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ቢሮ ዛሬ ረቡዕ ይፋ ያደረገው ሪፖርት፣ ባለፈው ዓመት ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባሉት፣ በጋዛ ጦርነት በተከፈተባቸው ሳምንታት በእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የተካሄዱትን ስድስት የአየር ድብደባዎች መርምሯል። የመኖሪያ ህንፃዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የገበያ...
0 Comments 0 Shares