AMHARIC.VOANEWS.COM
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ላይ የሚፈፀመው አፈና እንዲቆም ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት እና የሲቪክ ማህበራት ላይ የሚፈፅሙትንና እየተባባሰ የሄደውን አፈና በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ። አፈናው በአካል እና በዲጂታል የሚደረግ ክትትልን፣ የቃል ትንኮሳን፣ ማስፈራራትን እና ዛቻዎችን እንደሚያካትት የገለጹት ተቋማቱ፣ እነዚህ ድርጊቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር እና ሲጣሱ ደግሞ...
0 Comments 0 Shares