AMHARIC.VOANEWS.COM
የደቡብ አፍሪካው ራማፎሳ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ ፈጸሙ
የደቡብ አፍሪካው መሪ ሲሪል ራማፎሳ ለሁለተኛ ግዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ በመፈጸም አዲስ የስልጣን ዘመን ጀምረዋል። ራማፎሳ ስልጣኑን በድጋሚ የተረከቡት የተዳከመው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲያቸው በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችለውን የመንግስት ጥምረት ስምምነት በከፍተኛ ጥረት ከተቀዳጀ በኃላ ነው። በግንቦት መጨረሻ በተካሄደው የደቡብ አፍሪካ አጠቃላይ ምርጫ በሦስት አስርት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም አይነት አሸናፊ ሳይኖር ቢቀርም፣ የሕግ...
0 Comments 0 Shares