ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ
ዮሐንስ አንበርብር
Sun, 06/10/2018 - 09:00
ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 06/10/2018 - 09:00
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ የሀብት ብክነትና የውጤታማነት ችግር እንዳለበት አመነ። ኮርፖሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው ረቡዕ ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለፓርላማ የመንግሥት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት፣ ለተሰነዘረበት ከፍተኛ የሀብት ብክነት ወቀሳ ምላሽ ሲሰጥ ነው።
0 Comments 0 Shares